1442ኛው የአረፋ በዓል

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision


's_New

Kommentarer

 • Hasna Nuru
  Hasna Nuru11 dagar sedan

  🇪🇹❤🇪🇹

 • Dasash Asefa
  Dasash Asefa11 dagar sedan

  Eid Mubarak

 • ላመስግንሽ
  ላመስግንሽ12 dagar sedan

  ይገርማል አረፋ ለምን እደሚከበር ትምህሩቱን እኳን አያቁትም ልጆቻቸው የሚገርመኝ እኳን አደረሳችሁ የምንላቸው ምን አውቀን ነው በግምት ነው

 • Fatma Adem
  Fatma Adem12 dagar sedan

  አለይና አለይኩም

 • Markon et
  Markon et12 dagar sedan

  ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 10 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜 🇪🇹

 • selam tilahun
  selam tilahun12 dagar sedan

  አረፋ ምድነው አሥረዱኝ እምታቁ

 • መስቱራ ዩቱብ

  መስቱራ ዩቱብ

  10 dagar sedan

  @ላመስግንሽ እሺ እኔም አመሰግናለሁ

 • ላመስግንሽ

  ላመስግንሽ

  10 dagar sedan

  @መስቱራ ዩቱብ ለሌላ ቀናቹም ሰው ሲጠይቃቹ በቀጥታ የተጠየቃቹትን መልስ ስጡ እኔ አረፋን አቀዋለው ከአረቦች ጋር ነው የምወለው ገዘብም ይሰጡናል ግን ምን እደሆነ ለማወቅ ፈልጌ እጂ አመትባሉን ለምን ተከበረ ለማለት አስቤ አይደለም አንድ ቦታላይ ተመልሶልኛል ያልኩትማ የሚነግረኝ ስላጣው ነው ለማንኛው ስለነበረን ግዜ አመሰግናለለው

 • መስቱራ ዩቱብ

  መስቱራ ዩቱብ

  10 dagar sedan

  @ላመስግንሽ መጠየቅሺ ሳይሆን የገረመኝ አታቁም ስትይእጂ እኔ ወላሂ ስለሰው ሀይማኖት አልሳደብም አንች ግን አታቁም የኛ ቢሆኑ ያስተምራሉ አልሺ ስላልሰማሺጂ የኛም ያስተምራሉ ስልጂሺ መች ታቁና አልሺ እድህ ደግሞ የሚባለው በደንብ አዳምጠሺ ነው መፈረድ የሚቻለው በይ እስታሁን በትህትና ስለመለሺልኝ 💐👗👡🍰🍰🍰🍰🍰🍰

 • ላመስግንሽ

  ላመስግንሽ

  10 dagar sedan

  @መስቱራ ዩቱብ እኔ የጠየኩት አረፋ በናተ ምድነው ስል ብዙ ሰው ስላልመለሰልኝ ነው እጂ እኔ ምንም አያረግልኝም

 • መስቱራ ዩቱብ

  መስቱራ ዩቱብ

  10 dagar sedan

  @ላመስግንሽ እሺ የጠየኩሺን ሁሉ መልሺ ቅድም አታቁም ስትይ ነበረ

 • ፎዚየሀይቋ Usuy
  ፎዚየሀይቋ Usuy12 dagar sedan

  ኢዲሙባረክ ወገኖቸ ኢዲሙባረክ ቤተሰቦቸ በአካል ቀርቶ በስልክ እንኳን ላገኛቸው አልቻልኩም 15ቀኑ መብራት ከጠፉእኛአገር መቸይሆን የሚያልፍልን

 • Mule & Mage

  Mule & Mage

  12 dagar sedan

  Demrgn.ehte benatish

 • ላመስግንሽ
  ላመስግንሽ12 dagar sedan

  አረፋ ምድነው አስረዱኝ

 • Tjtekekel Fh

  Tjtekekel Fh

  12 dagar sedan

  ADEMENA.HAWA.TETEFAFETEW..YETEGENAGFUBET. KENAW.AREFAT.MALET.AWEKAT.MALETNAW😍😍😍

 • ላመስግንሽ

  ላመስግንሽ

  12 dagar sedan

  @kubra tube እሱንማ አቃለው ግን ለምሳሌ እረመዳን እኛ አብረሃም አባታችን ወደተራራ ወጣ ይሳቅን ሊሰዋ ስንል እናተም በዛ ተመሳሳይ ትፆማላቹ አረፋ ደሞ ምን የተሆነበት ስለሆነ ይከበራል ይኤ ነው ያልገባኝ

 • kubra tube

  kubra tube

  12 dagar sedan

  አረፋ ማለት የሙስሊሞች ከኢደል አል ፈጥር ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚከበር የአረፋ በዓል ነው ።

Nästa